ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት የአንድ ወገን የበላይነትን ለማስጠበቅ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን ሀብት ለመበዝበዝ የተዘረጋ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት የአንድ ወገን የበላይነትን ለማስጠበቅ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን ሀብት ለመበዝበዝ የተዘረጋ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

አሜሪካና አውሮፓ አይ ኤም ኤፍና የዓለም ባንክን ተከፋፍለው ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እንዳሻቸው ነው የሚዘውሯቸው የሚሉት በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና የዲጂታልና ፋይናንስ አማካሪው አብደላ ሁሴን (ዶ/ር) ናቸው።

ባለሙያው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የሰጡትን ተጨማሪ ማብራሪያ ከቪዲዮው ያድምጡ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0