የፈረንሳይ የትምህርት ሥርዓት ለምን እያሽቆለቆለ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ለተቃውሞ እየዳረገ ይገኛል? ፈረንሳዊው ጠበቃ ያብራራሉ

ሰብስክራይብ

የፈረንሳይ የትምህርት ሥርዓት ለምን እያሽቆለቆለ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ለተቃውሞ እየዳረገ ይገኛል? ፈረንሳዊው ጠበቃ ያብራራሉ

​በቀውሱ ዙሪያ ሁለት ተቃራኒ አመለካከቶች እንዳሉ ፈረንሳዊው ጠበቃ ሬጂስ ደ ካስቴልኖ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፦

​ አንዳንዶች የመንግሥት ትምህርት ስርዓቱ መፈራረስ “ሆን ተብሎ የተቀነባበረ እቅድ ነበር” ይላሉ።

​ ሌሎች ደግሞ “እንደ ፈረንሳይ ባለ ባደገ ሀገር ውስጥ ለቀዳሚ ጉዳዮች በጀት ማቅረብ አለመቻልና የኢኮኖሚ አቅም ማነስ ያስከተለው ውጤት ነው” ይላሉ።

​ያም ሆነ ይህ የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት በተግባር የተተወ በመሆኑ እንዲሁም ሠራተኞች “በቂ ሥልጠና የሌላቸው” እና “አነስተኛ ክፍያ የሚከፈላቸው” በመሆናቸው የፈረንሳይ የትምህርት ሥርዓት “ወደ ከፋ አቅጣጫ” እያመራ ይገኛል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0