የአፍሪካ ኅብረት ጥርስ እንዲኖረው አይፈለግም - የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
08:03 09.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 09.10.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ኅብረት ጥርስ እንዲኖረው አይፈለግም - የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
ኅብረቱን ጨምሮ የአፍሪካ አኅጉራዊ ተቋማት ትብብር በመፍጠር መጠናከር አለባቸው ሲሉ የራያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ አሌክሳንደር ሐይማኖት ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘ አፍሪካን ሀይት ሾው ፖድካስት ተናግረዋል።
የአፍሪካ ኅብረት ከአውሮፓ ኅብረት፣ ከተባበሩት መንግሥታት ጋር ለምንድን ነው እኩል የማይሆነው? ሲሉ ለጠየቁት ጥያቄ፤ የአኅጉሪቱ ተቋማት ጠንካራ አቋም ላይ እንዳይገኙ በመደረጋቸው ነው ብለዋል።
እንደ ባለሙያው ማብራሪያ ምክንያቱ ደግሞ፤ በውሳኔ አሰጣጥ ላይ እኩል ተሳትፎ እና እኩል ውክልና ይዞ ስለሚመጣ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X