ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ማዕቀቦች ምዕራባውያን የዘረጉት የፋይናንስ መሠረተ ልማት አደጋ እንዳለበት በግልጽ እያሰየ ነው - ኢትዮጵያዊ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ማዕቀቦች ምዕራባውያን የዘረጉት የፋይናንስ መሠረተ ልማት አደጋ እንዳለበት በግልጽ እያሰየ ነው - ኢትዮጵያዊ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ

የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን ከውጭ ማዕቀቦች ለመጠበቅ የሚያስችሉ መንገዶችን በንቃት መመርመር እና አማራጭ የፋይናንስ ሥርዓት መዋቅሮችን መጠቀም እንደሚኖርባቸው የቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ኮነቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል።

"ከሰፊው የብሪክስ ፕላስ ማዕቀፍ ጋር መተባበር ድንበር ተሻጋሪ ለሆኑ የገንዘብ መላላኪያ ስርዓቶች አማራጭ ያቀርባል።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0