https://amh.sputniknews.africa/20261008/5505614.html
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን ሁለቱ ሀገራት በኃይል እሴት ሰንሰለት የጋራ ኢንቨስትመንቶችን ለመጀመር የኮንጎን ሰፊ የሃይድሮካርቦን ልምድ ለሞዛምቢክ አዳጊ ኢንዱስትሪ ለማካፈል... 08.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-08T20:18+0300
2026-10-08T20:18+0300
2026-10-08T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/08/5505461_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e0a4a0575bcee4e4ceabb389eaa8e45e.jpg
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን ሁለቱ ሀገራት በኃይል እሴት ሰንሰለት የጋራ ኢንቨስትመንቶችን ለመጀመር የኮንጎን ሰፊ የሃይድሮካርቦን ልምድ ለሞዛምቢክ አዳጊ ኢንዱስትሪ ለማካፈል መስማማታቸውን፤ የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ በብራዛቪል ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።ውይይቱ በሚከተሉት ዘርፎች ትብብር ማስፋፋት ላይ አተኩሯል፦🟠 ማዕድን፣🟠 የደን ልማት፣🟠 ቱሪዝም፣🟠 ከፍተኛ ትምህርት እና ባሕል፤መስከረም 26 እና 27 በተካሄደው በዚህ ጉብኝት ኮንጎ ሪፐብሊክ እና ሞዛምቢክ ለሕዝቦቻቸው ኢንቨስትመንቶችን እና ዕድሎችን ለማስፋፋት ቁርጠኝነታቸውን በማረጋገጥ፤ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ውስጥ አዲስ ምዕራፍ መክፈታቸውን መገናኛ ብዙኃኑ አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
2026-10-08T20:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/08/5505461_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_85bd89920f8ac2e735164e6a7c245342.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
20:18 08.10.2026 (የተሻሻለ: 20:24 08.10.2026) ኮንጎ እና ሞዛምቢክ በነዳጅ እና ጋዝ ዘርፍ በትኩረት ለመተባበር ተስማሙ — መገናኛ ብዙኃን
ሁለቱ ሀገራት በኃይል እሴት ሰንሰለት የጋራ ኢንቨስትመንቶችን ለመጀመር የኮንጎን ሰፊ የሃይድሮካርቦን ልምድ ለሞዛምቢክ አዳጊ ኢንዱስትሪ ለማካፈል መስማማታቸውን፤ የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ በብራዛቪል ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ውይይቱ በሚከተሉት ዘርፎች ትብብር ማስፋፋት ላይ አተኩሯል፦
🟠 ማዕድን፣
🟠 የደን ልማት፣
🟠 ቱሪዝም፣
🟠 ከፍተኛ ትምህርት እና ባሕል፤
መስከረም 26 እና 27 በተካሄደው በዚህ ጉብኝት ኮንጎ ሪፐብሊክ እና ሞዛምቢክ ለሕዝቦቻቸው ኢንቨስትመንቶችን እና ዕድሎችን ለማስፋፋት ቁርጠኝነታቸውን በማረጋገጥ፤ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ውስጥ አዲስ ምዕራፍ መክፈታቸውን መገናኛ ብዙኃኑ አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X