https://amh.sputniknews.africa/20261008/5505388.html
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በየዓመቱ ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታወጣለች የሚሉት የአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ... 08.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-08T19:45+0300
2026-10-08T19:45+0300
2026-10-08T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/08/5505235_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_00f464a994c8cc711fbba1a08ab886cb.jpg
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በየዓመቱ ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታወጣለች የሚሉት የአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የሥነ-ምግብ ተመራማሪ አዲሱ ፍቃዱ፤ ለምግብ ግዢ የሚወጣው የውጭ ምንዛሬ ለግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ሊውል ይችል እንደነበር ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘ አፍሪካ ሀይት ሾው ፖድካስት ተናግረዋል። "በተለይ እሴት መጨመር ላይ ብዙ አንሠራም፤ ባለን መሬት የምንመገበውን ምግብ ለማብዛት እንደ አኅጉርም እንደ ሀገርም አንሠራም" ብለዋል። በኢትዮጵያ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በሌማት ትሩፋት መርኃ-ግብር የተወሰኑ ለውጦች መምጣት እንደጀመሩ ግን አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
2026-10-08T19:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/08/5505235_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_0cd08e7f89ba6221fcd26399dbb57320.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
19:45 08.10.2026 (የተሻሻለ: 19:54 08.10.2026) አፍሪካ ለም መሬት እና ሰፊ የግብርና ቦታ ቢኖራትም ሕዝቧን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምግብ አታመርትም - ኢትዮጵያዊ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ
አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በየዓመቱ ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታወጣለች የሚሉት የአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የሥነ-ምግብ ተመራማሪ አዲሱ ፍቃዱ፤ ለምግብ ግዢ የሚወጣው የውጭ ምንዛሬ ለግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ሊውል ይችል እንደነበር ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘ አፍሪካ ሀይት ሾው ፖድካስት ተናግረዋል።
"በተለይ እሴት መጨመር ላይ ብዙ አንሠራም፤ ባለን መሬት የምንመገበውን ምግብ ለማብዛት እንደ አኅጉርም እንደ ሀገርም አንሠራም" ብለዋል።
በኢትዮጵያ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በሌማት ትሩፋት መርኃ-ግብር የተወሰኑ ለውጦች መምጣት እንደጀመሩ ግን አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X