የአስቂኝ ይዘቶች አጃቢው የቦሊዉድ ኮከብ ናና ፓቴካር በ75 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ሰብስክራይብ

የአስቂኝ ይዘቶች አጃቢው የቦሊዉድ ኮከብ ናና ፓቴካር በ75 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

 

ታዋቂው የሕንድ ሲኒማ ተዋናይ ናና ፓቴካር በሕንድ ጎዋ ግዛት በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ሳለ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በ75 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

 

ናና ፓቴካር እ.ኤ.አ. በ2007 በወጣውና ከፍተኛ ተወዳጅነት ባገኘው ‘Welcome’ በተሰኘው የኮሜዲ ፊልም ላይ የተወነበት ገጸ-ባህሪ ከአዲሱ ትውልድ ጋር ይበልጥ አስተዋውቆታል።

በፊልሙ አንድ ክፍል ላይ የነበረው የሳቅ ትዕይንት አሁን ድረስ ለተለያዩ የማሕበራዊ ሚዲያ አስቂኝ ይዘቶች ማጀቢያ ሆኖ በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0