የማሊ እና የሩሲያ ኃይሎች የኪዳል ከተማን ነፃ ማውጣታቸውን ተከተሎ በደቡባዊ የከተማዋ ክፍል የማጥራት ኦፕሬሽን አካሄዱ

ሰብስክራይብ

የማሊ እና የሩሲያ ኃይሎች የኪዳል ከተማን ነፃ ማውጣታቸውን ተከተሎ በደቡባዊ የከተማዋ ክፍል የማጥራት ኦፕሬሽን አካሄዱ

ከተማዋ በሞስኮ ወታደራዊ ድጋፍ ነፃ መውጣቷን የሩሲያ የአፍሪካ ኮር ዛሬ ረቡዕ ማረጋገጫ ሰጥቷል።

አሸባሪዎቹ አካባቢውን ለቀው መሸሻቸውን ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ ኮሩ ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0