የአውሮፓ ወታደራዊ ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ነው

ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ወታደራዊ ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ነው

የአውሮፓ ሀገራት ወደ ጦርነት ኢኮኖሚ ለመሸጋገር ጥረት በማድረግ ላይ ባሉበት በዚህ ወቅት፤ ስፑትኒክ ከ2021 ጀምሮ የመከላከያ ወጪያቸው እንዴት እየጨመረ እንደመጣ ተንትኗል።

በ2026 አጠቃላይ በጀታቸው 725 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ጀርመን ለወታደራዊ ዓላማዎች 147 ቢሊዮን ዶላር ለመመደብ በማቀድ ቀዳሚነቱን ይዛለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0