https://amh.sputniknews.africa/20261007/5495689.html
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
Sputnik አፍሪካ
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ በዝግጅቱ ላይ ከታዩ አስደናቂ ክንውኖች መካከል ሰው መሳይ ሮቦቱ በዳንስ እንቅስቃሴ የመራመድ እና ሰውነቱን የማንቀሳቀስ ችሎታውን ማሳየቱ ይገኝበታል። በተጨማሪም... 07.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-07T21:26+0300
2026-10-07T21:26+0300
2026-10-07T21:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5495536_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6dab7ac554dcdf0f8cb333c0c4013462.jpg
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ በዝግጅቱ ላይ ከታዩ አስደናቂ ክንውኖች መካከል ሰው መሳይ ሮቦቱ በዳንስ እንቅስቃሴ የመራመድ እና ሰውነቱን የማንቀሳቀስ ችሎታውን ማሳየቱ ይገኝበታል። በተጨማሪም ፈጣንና ቀልጣፋው “ሮቦ-ዶግ” እንደ የእውነተኛ ውሻ ባህሪን በመኮረጅ ታዳሚዎችን አስደንቋል።የዲጂታል ሶሉሽንስ ፎረም የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የአይቲ ኩባንያዎችን፣ ሶፍትዌር አበልጻጊዎችንና የዘርፉ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ፤ ስለ ዲጂታል ሽግግር መወያየትና አዳዲስ የሩሲያ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ እየተካሄደ ነው።በስፑትኒክ ዘጋቢ የተቀረፀ ቪዲዮበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
Sputnik አፍሪካ
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
2026-10-07T21:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5495536_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7b0d133f7a6e6d6f0de6c64897435ae0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
21:26 07.10.2026 (የተሻሻለ: 21:34 07.10.2026) በሞስኮ የዲጂታል ሶሉሽንስ አይቲ ፎረም ሰው መሳይ ሮቦት እና የሮቦት-ውሻ ትኩረት ሳቡ
በዝግጅቱ ላይ ከታዩ አስደናቂ ክንውኖች መካከል ሰው መሳይ ሮቦቱ በዳንስ እንቅስቃሴ የመራመድ እና ሰውነቱን የማንቀሳቀስ ችሎታውን ማሳየቱ ይገኝበታል። በተጨማሪም ፈጣንና ቀልጣፋው “ሮቦ-ዶግ” እንደ የእውነተኛ ውሻ ባህሪን በመኮረጅ ታዳሚዎችን አስደንቋል።
የዲጂታል ሶሉሽንስ ፎረም የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የአይቲ ኩባንያዎችን፣ ሶፍትዌር አበልጻጊዎችንና የዘርፉ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ፤ ስለ ዲጂታል ሽግግር መወያየትና አዳዲስ የሩሲያ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ እየተካሄደ ነው።
በስፑትኒክ ዘጋቢ የተቀረፀ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X