https://amh.sputniknews.africa/20261007/5495465.html
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን አርካንጅ ቱዋዴራ ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የልደት በዓል የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸውን በማዕከላዊ አፍሪካ... 07.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-07T20:38+0300
2026-10-07T20:38+0300
2026-10-07T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5495312_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_5d086ccd82eef754b4f4b9e3dac35850.jpg
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን አርካንጅ ቱዋዴራ ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የልደት በዓል የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸውን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት እና በጋራ አክብሮት መርህ ላይ የተመሠረተውን የሩሲያና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ትብብር ቀጣይ ዕድገትም አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5495312_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_38902f7574c95debaf89634bb93e80b4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ
20:38 07.10.2026 (የተሻሻለ: 20:44 07.10.2026) የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለፑቲን የልደት በዓል መልካም ምኞታቸውን ገለፁ
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን አርካንጅ ቱዋዴራ ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የልደት በዓል የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸውን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል።
ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት እና በጋራ አክብሮት መርህ ላይ የተመሠረተውን የሩሲያና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ትብብር ቀጣይ ዕድገትም አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X