ጋና የሀገር ውስጥ የመድኃኒት እና የክትባት ምርትን ለማጠናከር ለሕንድ የድጋፍ ጥሪ አቀረበች

ሰብስክራይብ

ጋና የሀገር ውስጥ የመድኃኒት እና የክትባት ምርትን ለማጠናከር ለሕንድ የድጋፍ ጥሪ አቀረበች

የጤና ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ጋና የሀገር ውስጥ የመድኃኒት ማምረት አቅሟን የሚያጠናክሩ አጋርነቶችን ለመፍጠር ትሻለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።

የጋና ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ መሠረት በውይይቱ ላይ የሚከተሉት ነጥቦችም ተካተዋል፦

🟠 ፈጣን ዕድገት እያሳየ ያለው የሁለትዮሽ ንግድ፣

🟠 በመሠረተ ልማት ዘርፍ ያለውን ትብብር ማሰፋት፣

🟠 የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማሳደግ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0