ሰላማዊ እና የተባበረች አፍሪካ የራሷን ችግሮች መፍታት ትችላለች

ሰብስክራይብ

ሰላማዊ እና የተባበረች አፍሪካ የራሷን ችግሮች መፍታት ትችላለች

ስፑትኒክ አፍሪካ የ 'ታላላቅ የአፍሪካ ድምፆች' ተከታታይ ዝግጅቱን በመቀጠል፤ የአፍሪካ መሪዎች የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ እንዲፈቱ ጥሪ የሚያቀርበውን የኔልሰን ማንዴላን የአኅጉራዊ አንድነት ራዕይ ይዞ ቀርቧል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዳግም ህያው የተደረጉትን የአኅጉሪቱን ታላላቅ ሰዎች ይከታተሉ። ቃላቸው፣ ድምፃቸው፣ መልዕክታቸው።

ያድምጡ፣ ይነሳሱ፣ ያጋሩ!

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0