አሜሪካ በዩክሬን የሦስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የሩሲያን አቋም ግምት ውስጥ ታስገባለች - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በዩክሬን የሦስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የሩሲያን አቋም ግምት ውስጥ ታስገባለች - ላቭሮቭ

አሜሪካ የሦስትዮሽ ድርድር የማደራጀት ጥያቄ አቅርባ የነበረ ሲሆን ሞስኮም በቅድሚያ የፓርላማ ምርጫ መካሄድ አለበት በሚለው ተስማምታ እንደነበር ላቭሮቭ ገልፀዋል።

ሆኖም ኪየቭ የስቴት ዱማን ምርጫ ለማስተጓጎል በተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቻላትን ሁሉ አድርጋለች ብለዋል።

"በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ዘለንስኪ መልዕክተኞቹን ምን ዓይነት የውሳኔ ሃሳቦች አስይዞ እንደሚልክ መረዳት እንደምንፈልግ አመልክተናል። ይህ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው፤ የአሜሪካ ወገንም የእኛን መከራከሪያዎች ግምት ውስጥ አስገብቷል" ሲሉ ላቭሮቭ የነፃ ሀገራት ኮመንዌልዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባን ተከተሎ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0