https://amh.sputniknews.africa/20261007/5493138.html
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
Sputnik አፍሪካ
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ማሊያ በቦነስ አይረስ ያደረገውን የመጨረሻ ጨዋታ በማስመልከት የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሴሲ ዲ አልሜዳ ለእግር ኳሱ... 07.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-07T17:10+0300
2026-10-07T17:10+0300
2026-10-07T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5492985_0:291:480:561_1920x0_80_0_0_dd0450f99c364522879429e6a7e7d8f3.jpg
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ማሊያ በቦነስ አይረስ ያደረገውን የመጨረሻ ጨዋታ በማስመልከት የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሴሲ ዲ አልሜዳ ለእግር ኳሱ ጠበብትና ህያው ኮከብ ልዩ የማስታወሻ ስጦታዎችን አበርክቶለታል።የቀድሞዋ ቤኒን (የጥንቷ ዳሆሜይ) መንግሥት ሴት ተዋጊዎች የነበሩትን 'አጎድጄ' ለማሰብ የተሠራው የ 'ላ አማዞን' ሀውልት የቅርፃ ቅርፅ ሥራ ውጤት በስታድየሙ ከነበሩ ስጦታዎች መካከል እጅግ ጎልቶ የታየው ሆኗል። በተጨማሪም ሜሲ የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ይፋዊ ማሊያ እና በሙሉ የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የተፈረመ ደብዳቤ በስጦታ ተበርክቶለታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
Sputnik አፍሪካ
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
2026-10-07T17:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5492985_0:246:480:606_1920x0_80_0_0_98a5fc68dea581035d06a74fdbfd88c1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
17:10 07.10.2026 (የተሻሻለ: 17:14 07.10.2026) እግር ኳስ ሕያው ኮከቧን ስትሸኝ፤ አፍሪካዊቷ ቤኒን የታሪካዊው ምሽት ምስክር ሆና ተገኘች
ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ማሊያ በቦነስ አይረስ ያደረገውን የመጨረሻ ጨዋታ በማስመልከት የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሴሲ ዲ አልሜዳ ለእግር ኳሱ ጠበብትና ህያው ኮከብ ልዩ የማስታወሻ ስጦታዎችን አበርክቶለታል።
የቀድሞዋ ቤኒን (የጥንቷ ዳሆሜይ) መንግሥት ሴት ተዋጊዎች የነበሩትን 'አጎድጄ' ለማሰብ የተሠራው የ 'ላ አማዞን' ሀውልት የቅርፃ ቅርፅ ሥራ ውጤት በስታድየሙ ከነበሩ ስጦታዎች መካከል እጅግ ጎልቶ የታየው ሆኗል።
በተጨማሪም ሜሲ የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ይፋዊ ማሊያ እና በሙሉ የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የተፈረመ ደብዳቤ በስጦታ ተበርክቶለታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X