የአፍሪካ ኅብረት የአኅጉሪቱን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ አቋም ከፍ የሚያደርግ የአፍሪካ የብድር ደረጃ አውጪ ኤጀንሲ በይፋ ከፈተ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ኅብረት የአኅጉሪቱን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ አቋም ከፍ የሚያደርግ የአፍሪካ የብድር ደረጃ አውጪ ኤጀንሲ በይፋ ከፈተ

ውጥኑ በአስተማማኝ መረጃ እና ትንታኔ የአፍሪካን ኢኮኖሚዎች ተዓማኒነት ለማሳደግ ያለመ ነው።

ኤጀንሲው አጀንዳ 2063ን ለማራመድ የአኅጉሪቱ ሀገራት የሚያስፈልጋቸውን ሀብት እንዲያሰባስቡ እንደሚረዳ የአፍሪካ ኅብረት ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0