አውሮፓ የናዚዝምን ዳግም ማንሰራራት አቅልላ እያየች ነው - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

አውሮፓ የናዚዝምን ዳግም ማንሰራራት አቅልላ እያየች ነው - ላቭሮቭ

“በተለይም አውሮፓ በተወሰኑ ሀገራት ውስጥ በገዥ አካላት ይሁንታ የናዚዝምን ዳግም ማንሰራራት በግልጽ አቅልላ እየተመለከተች ባለችበት በአሁኑ ወቅት፤ ታሪካዊ ትውስታን ጠብቆ ማቆየት ላይ የጋራ አቋም አለን” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴርጌ ላቭሮቭ የነፃ ሀገራት ኮመንዌልዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን ተከተሎ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0