https://amh.sputniknews.africa/20261007/5492226.html
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪየሥነ-ምግብ እውቀቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው በአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የሥነ-ምግብ... 07.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-07T16:31+0300
2026-10-07T16:31+0300
2026-10-07T16:59+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5492073_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_1ecc58ca620077e8e46f7756d8569d6a.jpg
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪየሥነ-ምግብ እውቀቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው በአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የሥነ-ምግብ ተመራማሪው አዲሱ ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘ አፍሪካን ሀይትሰ ሾው ፖድካስት ተናግረዋል።"በፋብሪካ የተዘጋጀ ምግብ ብቻ መመገብ ሥልጣኔ ነው ማለት አይደለም። ስለዚህ ሰዎች በተለይ ደግሞ ወጣቶች ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ተመግበው ለሀገርም ለትውልድም መትርፍ እንዲችሉ፤ የምግብ ስርዓት ለውጥ ላይ ትልቅ እና ልዩ ትኩረት መሰጠት አለበት'' ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
2026-10-07T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5492073_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_c4c9ebbccf4cfdd2d95af1d4c6f44d25.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
16:31 07.10.2026 (የተሻሻለ: 16:59 07.10.2026) ለሀገር በቀል የምግብ እውቀቶች የሚሰጠው ትኩረት እየተሻሻለ ነው - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪየሥነ-ምግብ እውቀቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው በአርባ ምንጭ ዩኒሸርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የሥነ-ምግብ ተመራማሪው አዲሱ ፍቃዱ
ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘ አፍሪካን ሀይትሰ ሾው ፖድካስት ተናግረዋል።
"በፋብሪካ የተዘጋጀ ምግብ ብቻ መመገብ ሥልጣኔ ነው ማለት አይደለም። ስለዚህ ሰዎች በተለይ ደግሞ ወጣቶች ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ተመግበው ለሀገርም ለትውልድም መትርፍ እንዲችሉ፤ የምግብ ስርዓት ለውጥ ላይ ትልቅ እና ልዩ ትኩረት መሰጠት አለበት'' ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X