https://amh.sputniknews.africa/20261007/5492002.html
ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን
ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን"አውሮፓ የወታደራዊነት አባዜ ተጠናውቷታል፤ አውሮፓ የኢኮኖሚ ጎራ የሆነውን የአውሮፓ ኅብረት ወደ ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ስብስብ የመቀየር እቅድ አብዝቶ... 07.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-07T16:21+0300
2026-10-07T16:21+0300
2026-10-07T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5491849_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ba47f0fca571b21436ee8ff89fad9d3e.jpg
ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን"አውሮፓ የወታደራዊነት አባዜ ተጠናውቷታል፤ አውሮፓ የኢኮኖሚ ጎራ የሆነውን የአውሮፓ ኅብረት ወደ ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ስብስብ የመቀየር እቅድ አብዝቶ ተንሠራፍቶባታል" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ሌሎች ተጨማሪ መግለጫዎች፦◼ የተማሪዎች ተቃውሞ የፈረንሳይ የውስጥ ጉዳይ ቢሆንም መኪና የሚያቃጥሉ እና ፖሊስ ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ተማሪዎች ስድ ተማሪዎች ናቸው።◼ ሩሲያ በሳዑዲ ዓረቢያ ዙሪያ ያለው ሁኔታ አሳስቧታል፤ የፋርስ ባሕረ-ሰላጤ ቀጣና ውጥረት አይሏል።◼ በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በሚደረግ የስልክ ውይይት ዙሪያ እስካሁን ተጨባጭ ስምምነት አልተደረሰም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/07/5491849_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_54505b60714a362ff35322b50ae15f22.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን
16:21 07.10.2026 (የተሻሻለ: 16:24 07.10.2026) ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ግጭት አውሮፓን በጦር የማደራጀት ሀሳብ ወደ መልካም ውጤት አይመራም - ክሬምሊን
"አውሮፓ የወታደራዊነት አባዜ ተጠናውቷታል፤ አውሮፓ የኢኮኖሚ ጎራ የሆነውን የአውሮፓ ኅብረት ወደ ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ስብስብ የመቀየር እቅድ አብዝቶ ተንሠራፍቶባታል" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ሌሎች ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◼ የተማሪዎች ተቃውሞ የፈረንሳይ የውስጥ ጉዳይ ቢሆንም መኪና የሚያቃጥሉ እና ፖሊስ ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ተማሪዎች ስድ ተማሪዎች ናቸው።
◼ ሩሲያ በሳዑዲ ዓረቢያ ዙሪያ ያለው ሁኔታ አሳስቧታል፤ የፋርስ ባሕረ-ሰላጤ ቀጣና ውጥረት አይሏል።
◼ በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በሚደረግ የስልክ ውይይት ዙሪያ እስካሁን ተጨባጭ ስምምነት አልተደረሰም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X