የኢራን ፕሬዚዳንት ለፑቲን 'የእንኳን ተወለዱ' የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን ፕሬዚዳንት ለፑቲን 'የእንኳን ተወለዱ' የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ
የኢራን ፕሬዚዳንት ለፑቲን 'የእንኳን ተወለዱ' የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.10.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን ፕሬዚዳንት ለፑቲን 'የእንኳን ተወለዱ' የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

መስዑድ ፔዜሽኪያን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስልክ ደውለው የመልካም ልደት መልዕክት ማስተላለፋቸውን የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

"በስልክ ውይይቱ ወቅት የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሩሲያ ፕሬዝዳንት የእንኳን ተወለዱ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን በማቅረብ፤ ለሩሲያ መንግሥት እና ሕዝብ ታላቅነት፣ ዕድገት እና ብልፅግናን ተመኝተዋል። በተጨማሪም ሁለቱ ወገኖች በቴህራን እና በሞስኮ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ስትራቴጂካዊ ትብብር አጠናክሮ የመቀጠልን አስፈላጊነት አፅንኦት ሰጥተውበታል" ሲል ጽሕፈት ቤቱ በመግለጫው አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0