የጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopiaየጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ
የጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.10.2026
ሰብስክራይብ

የጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ቋሚ፣ ተንቀሳቃሽና የማይዳሰሱ 11 ባሕላዊና ታሪካዊ ቅርሶች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገቡ አስፈላጊው መረጃና ሰነድ ተዘጋጅቶ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ለአሐዱ ገልጿል።

 

ለምዝገባ ከታጩት ቅርሶች መካከል፦

የጉራጌ ክትፎ አዘጋጃጀትና ጥበብ ሥርዓት፣

የጆካ ጊጫ የጉራጌ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት፣

የየም ብሔረሰብ ባሕላዊ የመድኃኒት ለቀማ (ሳሞ ኤታ) ሥርዓት፣

የሀድያ ዘመን መለወጫ ያሆዴ፣

የከምባታና ጠንባሮ ዘመን መለወጫ መሳላ፣

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ሄቦ፣

የሀላባ ዘመን መለወጫ ሴራ።

ቢሮው ቅርሶቹን በተመለከተ መረጃዎችን በመሰብሰብ ሰንዶ እያስቀመጠ እንደሚገኝም አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
የጉራጌ ክትፎን ጨምሮ 11 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቅርሶችን በዩኔስኮ የማስመዝገብ ጥረት ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0