ዘንድሮ ከ65 ሺ በላይ ተሳታፊዎች ይታደሙበታል የተባለው ታላቁ ሩጫ አዲስ የሥልጠና መርኃ-ግብር የያዘ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

ዘንድሮ ከ65 ሺ በላይ ተሳታፊዎች ይታደሙበታል የተባለው ታላቁ ሩጫ አዲስ የሥልጠና መርኃ-ግብር የያዘ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

የታላቁ ሩጫ የሥልጠና መተግበሪያ በቀጣዮቹ ስድስት ሳምታት ውስጥ ተሳታፊዎች በበቂ እንዲዘጋጁ ያግዛል ተብሏል።

የሥልጠና መተግበሪያው ለሁሉም ስልኮች እንዲሠራ ተደርጎ መዘጋጀቱን ስፑትኒክ አፍሪካ ከታላቁ ሩጫ አዘጋጆች አረጋግጧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0