ኢትዮጵያዊ ተማሪ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ደህንነት ኦሊምፒያድ ላይ ሽልማት አሸነፈ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊ ተማሪ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ደህንነት ኦሊምፒያድ ላይ ሽልማት አሸነፈ

ከኢፋ ቦሩ ቦርዲንግ ትምህርት ቤት የተወከለው ቤካም ዳንኤል፤ በሳይቤሪያ ክልል ክራስኖያርስክ ከተማ በሚገኘው የሳይቤሪያ ፌደራል ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ በቆየው ዓለም አቀፍ የተማሪዎች ውድድር ተሸላሚ ሆኗል።

 

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኢኮኖሚክስ፣ ሕግ፣ ኢንፎርሜሽን ደህንነት እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ መሳተፋቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ የባሕል ማዕከል አስታውቋል።

 

ከ40 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ተማሪዎችን አሰባስቦ በተጠናቀቀው ውድድር፤ ከኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተሳትፈዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያዊ ተማሪ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ደህንነት ኦሊምፒያድ ላይ ሽልማት አሸነፈ
ኢትዮጵያዊ ተማሪ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ደህንነት ኦሊምፒያድ ላይ ሽልማት አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0