https://amh.sputniknews.africa/20261006/5484467.html
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ“ስምምነት ላይ ተደርሷል። መሪያችን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ጋር በእርግጥም ይገናኛሉ። ሆኖም በጉባዔው... 06.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-06T19:17+0300
2026-10-06T19:17+0300
2026-10-06T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5485150_0:42:1280:762_1920x0_80_0_0_1cdfe9628df0624a8640f630a913eebe.jpg
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ“ስምምነት ላይ ተደርሷል። መሪያችን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ጋር በእርግጥም ይገናኛሉ። ሆኖም በጉባዔው ወቅት ለዚህ ስብሰባ የትኛው ሰዓት ወይም የጊዜ ሰሌዳ እንደሚመረጥ እስካሁን መናገር አስቸጋሪ ነው” ሲሉ ኡሻኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።የ2026 የእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ኅዳር 9 እና 10 በቻይና ሼንዠን ከተማ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5485150_105:0:1176:803_1920x0_80_0_0_21eb0db04046c39b285710a77abc71e2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ
19:17 06.10.2026 (የተሻሻለ: 19:34 06.10.2026) ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለፁ
“ስምምነት ላይ ተደርሷል። መሪያችን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ጋር በእርግጥም ይገናኛሉ። ሆኖም በጉባዔው ወቅት ለዚህ ስብሰባ የትኛው ሰዓት ወይም የጊዜ ሰሌዳ እንደሚመረጥ እስካሁን መናገር አስቸጋሪ ነው” ሲሉ ኡሻኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
የ2026 የእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ኅዳር 9 እና 10 በቻይና ሼንዠን ከተማ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X