https://amh.sputniknews.africa/20261006/5483961.html
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪየቅኝ ግዛት ዘመን የንግድ መዋቅር ከአፍሪካ ጥሬ ኃብትን ለመመዝበር እንዲያመች ተደርጎ የተመሠረተ እንደሆነ... 06.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-06T18:20+0300
2026-10-06T18:20+0300
2026-10-06T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5483808_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_6aad44ea50fdb52ff165091a0668d04f.jpg
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪየቅኝ ግዛት ዘመን የንግድ መዋቅር ከአፍሪካ ጥሬ ኃብትን ለመመዝበር እንዲያመች ተደርጎ የተመሠረተ እንደሆነ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለ ብዙ ወገን ድርጅቶች ተመራማሪ ተስፋዬ ቦዮሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለግማሽ ክፍለ ዘመን የሚሆነው ሃብት ተጭኖ ተወስዷል። አብዛኛው የአፍሪካ የተፈጥሮ ኃብት እንዲሁም የሰው ኃይል እንዳይኖር ተሠርቷል'' ሲሉ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
2026-10-06T18:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5483808_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_a22918b2f6df0ea3f78aab7e35956b03.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
18:20 06.10.2026 (የተሻሻለ: 18:24 06.10.2026) ቅኝ አገዛዝ የፈጠረው መዋቅር አፍሪካውያን ጠንካራ የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራቸው አድርጓል - የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ተመራማሪ
የቅኝ ግዛት ዘመን የንግድ መዋቅር ከአፍሪካ ጥሬ ኃብትን ለመመዝበር እንዲያመች ተደርጎ የተመሠረተ እንደሆነ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለ ብዙ ወገን ድርጅቶች ተመራማሪ ተስፋዬ ቦዮሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለግማሽ ክፍለ ዘመን የሚሆነው ሃብት ተጭኖ ተወስዷል። አብዛኛው የአፍሪካ የተፈጥሮ ኃብት እንዲሁም የሰው ኃይል እንዳይኖር ተሠርቷል'' ሲሉ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X