አሜሪካ እና አውሮፓ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የጎራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት አሳሳቢ ነው - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ እና አውሮፓ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የጎራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት አሳሳቢ ነው - ላቭሮቭ
አሜሪካ እና አውሮፓ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የጎራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት አሳሳቢ ነው - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2026
ሰብስክራይብ

አሜሪካ እና አውሮፓ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የጎራ እንቅስቃሴ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት አሳሳቢ ነው - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሞስኮ ከምስራቅ ቲሞር አቻቸው ፍሬይታስ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ በዩክሬን ሰላም ንግግር ዙሪያ የሩሲያን መርህ ላይ የተመሠረተ አቋም ለምስራቅ ቲሞር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብራርተዋል።

የኔቶ አባል ሀገራት ከሩሲያ ጋር ለጦርነት እየተዘጋጁ እንደሆነ የገለጹባቸውን መግለጫዎች ሞስኮ በጥንቃቄ እየተከታተለች ትገኛለች።

ለመካከለኛው ምስራቅ አለመረጋጋት ተጠያቂዎቹ በቀጣናው የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡት ምዕራባውያን ሀገራት ናቸው።

ላቭሮቭ በሞስኮ ፎርማት ምክክር በአፍጋኒስታን ጉዳይ የመጨረሻ ሰነድ ሳይጸድቅ መቅረቱ የሚያስከፋ ቢሆንም ያልተጠበቀ እንዳልሆነ ገልጸዋል።

አፍጋኒስታን እና ፓኪስታን መደበኛ ግንኙነታቸውን ለመመለስ ፍላጎት አላቸው፤ ሩሲያም ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0