የሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ ክልል የሚገኘውን ጎሉብኮቮ መንደር ነፃ ማውጣቱን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዛፖሮዥዬ ክልል የሚገኘውን ጎሉብኮቮ መንደር ነፃ ማውጣቱን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታወቀ

ከሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር የተገኙ ዋና ዋና መረጃዎች፡-

▪ የሩሲያ የአየር እና የሚሳዔል ጥቃቶች ለዩክሬን ኃይሎች ድጋፍ የሚሰጡ የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን ደምስሰዋል።

▪ የሩሲያ ኃይሎች የዩክሬንን የጦር መሣሪያ መጋዘኖች እና የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ መሣሪያ ማከማቻዎች ዒላማ አድርገዋል።

▪ የሩሲያ ኃይሎች በካርኮቭ ክልል ኩርጋኖዬ አቅራቢያ የሚገኙ የዩክሬን የጦር ክፍሎች ከከበባ ለማምለጥ ያደረጉትን ሙከራ አክሽፈው ከበባውን በማጥበቅ እና ከውጪ የቁጥጥር ቀጣናውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ።

▪ የአየር መከላከያ ስርዓቶች 17 ፍላሚንጎ ሚሳዔሎች፣ ሁለት ተንሸራታች የአየር ቦምቦች እና 1 ሺህ 750 ድሮኖችን በሩሲያ ግዛት ላይ አክሽፈዋል።

▪ ዩክሬን 1 ሺህ 490 የሚጠጉ ወታደሮችን በሞት እና ጉዳት አጥታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0