የሞሮኮ ስታርትአፕ ሳተላይት የማይጠቀም እና ጃሚንግ የማይበግረው አጥፍቶ ጠፊ ድሮን ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የሞሮኮ ስታርትአፕ ሳተላይት የማይጠቀም እና ጃሚንግ የማይበግረው አጥፍቶ ጠፊ ድሮን ይፋ አደረገ

ራባት በሚገኝ ኩባንያ የተነደፈው ይህ ድሮን፤ ጥቃቱን ከአንድ ሜትር ባነሰ ስህተት በትክክል ለማድረስ የመሬት ገጽታ አዛማጅ ቴክኖሎጂ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የሚጠቀም ሲሆን የመጨረሻውን የማጥቃት ውሳኔ ግን ለሰው ይተዋል።

የሙከራ ሞዴሉ ዝርዝሮች፦ 17 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ይህ የሙከራ ድሮን፤ ከ800 ኪ.ሜ በላይ ርቀት የሙከራ በረራ በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

ወደፊት የታቀደው ሞዴል፦ 250 ኪ.ግ የሚመዝን እና እስከ 2,000 ኪ.ሜ ርቀት መጓዝ የሚችል ሌላ ሞዴል በግንባታ ላይ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0