https://amh.sputniknews.africa/20261006/5480885.html
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁቦላ ቲኑቡ በኦንዶ ግዛት ኢግቦኮዳ አካባቢ በሚገኝ የባሕር ኃይል ጦር ሠፈር አቅራቢያ ትናንት በወደቀው የናይጄሪያ አየር ኃይል አውሮፕላን ውስጥ... 06.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-06T14:10+0300
2026-10-06T14:10+0300
2026-10-06T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5480732_0:291:480:561_1920x0_80_0_0_aefce66008bd01ef3b5c1f41001e3519.jpg
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁቦላ ቲኑቡ በኦንዶ ግዛት ኢግቦኮዳ አካባቢ በሚገኝ የባሕር ኃይል ጦር ሠፈር አቅራቢያ ትናንት በወደቀው የናይጄሪያ አየር ኃይል አውሮፕላን ውስጥ ለሞቱት 25 ተጓዦች እና 7 የአውሮፕላኑ ሠራተኞች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን መግለጻቸውን የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ አደጋውን የተመለከተ ዝርዝር እና አጠቃላይ ምርመራ እንዲደረግ ማዘዛቸውን መግለጫው ጠቁሟል።ከማኅበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
2026-10-06T14:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5480732_0:246:480:606_1920x0_80_0_0_fe9af1aabef87996fcd5c5b0f7452eea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
14:10 06.10.2026 (የተሻሻለ: 14:14 06.10.2026) የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 32 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አወጁ
ቦላ ቲኑቡ በኦንዶ ግዛት ኢግቦኮዳ አካባቢ በሚገኝ የባሕር ኃይል ጦር ሠፈር አቅራቢያ ትናንት በወደቀው የናይጄሪያ አየር ኃይል አውሮፕላን ውስጥ ለሞቱት 25 ተጓዦች እና 7 የአውሮፕላኑ ሠራተኞች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን መግለጻቸውን የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ አደጋውን የተመለከተ ዝርዝር እና አጠቃላይ ምርመራ እንዲደረግ ማዘዛቸውን መግለጫው ጠቁሟል።
ከማኅበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X