ሩሲያ በአፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - የኢነርጂ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በአፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - የኢነርጂ ሚኒስትር
ሩሲያ በአፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - የኢነርጂ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - የኢነርጂ ሚኒስትር

​ከመሠረታዊ የምግብ አቅርቦቶች በተጨማሪ፤ ሩሲያ የእንስሳት ሕክምና ክትባቶችንና የማዕድን ማዳበሪያዎችን የምታቀርብ ሲሆን አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችንም ማስፋፋት ትችላለች ሲሉ ሰርጌ ሲቪሌቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

​ ዓላማው እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር በግብርና ራሷን እንዲችል መርዳት መሆኑን ጠቁመዋል።

​እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፤ ብዝበዛን ለማስቆም በማዕድን ዘርፉም ተመሳሳይ ስትራቴጂ ይተገበራል።

​ ሩሲያ ቴክኖሎጂን በማስተላለፍና ዘላቂ አሠራሮችን በማስተዋወቅ ወደ ውጭ የሚላኩ ሀብቶች ከፍተኛ እሴት እንዲኖራቸው የማገዝ ዓላማ አላት ሲሉ ሲቪሌቭ አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0