https://amh.sputniknews.africa/20261005/5475454.html
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉዛሬ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየሙት ዐቢይ አሕመድ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ለአዲሱ መንግሥት ምሥረታ... 05.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-05T20:09+0300
2026-10-05T20:09+0300
2026-10-05T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5475301_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_8fc18bbce4ab25c3cdd37d2bd37776ac.jpg
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉዛሬ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየሙት ዐቢይ አሕመድ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ለአዲሱ መንግሥት ምሥረታ ከደቡብ አፍሪካ መሪ ለተላለፈላቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ምሥጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአኅጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ የጋራ ቁርጠኝነት እንዳላቸው በማንሳት፤ አጋርነቱ ይበልጥ እንደሚያድግ እና የሁለቱ ሀገራት ወዳጃዊ ትስስር እንደሚጠናከር ተስፋቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5475301_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_9d04d3d2a968045086ea552520fa6f48.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ
20:09 05.10.2026 (የተሻሻለ: 20:14 05.10.2026) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን መንግሥት ምስረታ በማስመልከት የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ
ዛሬ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየሙት ዐቢይ አሕመድ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ለአዲሱ መንግሥት ምሥረታ ከደቡብ አፍሪካ መሪ ለተላለፈላቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ምሥጋና አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአኅጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ የጋራ ቁርጠኝነት እንዳላቸው በማንሳት፤ አጋርነቱ ይበልጥ እንደሚያድግ እና የሁለቱ ሀገራት ወዳጃዊ ትስስር እንደሚጠናከር ተስፋቸውን ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X