የአፍሪካ ኅብረት ለኢትዮጵያ ቀውስ ግብፅን ተጠያቂ አድርጓል መባሉን አስተባበለ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ኅብረት ለኢትዮጵያ ቀውስ ግብፅን ተጠያቂ አድርጓል መባሉን አስተባበለ

ኮሚሽኑ ግብፅ፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረቶችን እንዲያረግቡ ያቀረበው ጥሪ፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ውስጣዊ ክስተቶች ዙሪያ ኃላፊነትን ለማላከክ የታለመ አይደለም ብሏል።

የኅበረቱ ማስተባበያ ግብፅ የኮሚሽኑን መግለጫ ካይሮን ወደ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ለማስገባት የተደረገ “ግራ አጋቢ ጥረት” በማለት ቅዳሜ ያቀረበችውን ተቃውሞ ተከትሎ የመጣ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0