የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ገድል የሚተርከው “ሀገር” የተሰኘው ሲኒማ የዓመቱ ምርጥ የእስራኤል ፊልም ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ገድል የሚተርከው “ሀገር” የተሰኘው ሲኒማ የዓመቱ ምርጥ የእስራኤል ፊልም ተባለ
የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ገድል የሚተርከው “ሀገር” የተሰኘው ሲኒማ የዓመቱ ምርጥ የእስራኤል ፊልም ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.10.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ገድል የሚተርከው “ሀገር” የተሰኘው ሲኒማ የዓመቱ ምርጥ የእስራኤል ፊልም ተባለ

በሽሙኤል ቤሩ የተዘጋጀው ፊልም መስከረም 22 በተካሄደው 42ኛው የሃይፋ ፌስቲቫል በሲኒማቶግራፊ ዘርፍም ሽልማት አግኝቷል።

የፊልሙ ጭብጥ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በፖለቲካዊ ትርምስ እና ብጥብጥ ወቅት ወደ እስራኤል ያደረጉት አደገኛ የጉዞ ታሪክ ላይ ያተኩራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0