እንደ ስታርሊንክ ያሉ የሳተላይት ስርዓቶች በሉዓላዊ ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት በስፋት እያገለገሉ ይገኛሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

እንደ ስታርሊንክ ያሉ የሳተላይት ስርዓቶች በሉዓላዊ ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት በስፋት እያገለገሉ ይገኛሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

እንደ ስታርሊንክ ያሉ የሳተላይት ኮሙኒኬሽን ስርዓቶች በሉዓላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ የሚያሳድሩት ስጋት እየጨመረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

ኢራን፤ እ.ኤ.አ በ2022 የተከሰቱትን ተቃውሞዎች ለማስተባበር ጥቅም ላይ የዋሉ በሕገ-ወጥ መንገድ የገቡ የስታርሊንክ መሣሪያዎችን ቀደም ሲል ማጋለጧን ያስታወሱት ቃል አቀባይዋ፤ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከአስር በላይ ሀገራት ተመሳሳይ ሕገ-ወጥ አጠቃቀም እንዳጋጠማቸው አክለዋል።

ድርጅቱ የመሣሪያዎቹን አገልግሎት ማገዱን ቢናገርም፤ የስታርሊንክ መሣሪያዎች አሁንም ኢራን ውስጥ አገልግሎት ሲሰጡ መገኘታቸውን ዲፕሎማቷ ጠቁመዋል።

 በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የሽብር ቡድኖች ኔትወርኩን በመጠቀም የደህንነት ስጋት መፍጠራቸውን በመጥቀስ፤ የኩባንያውን የፍቃድ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ቪዲዮው የስታርሊንክ ሳተላይቶች ወደ ምህዋር ሲመጥቁ ያሳያል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0