https://amh.sputniknews.africa/20261005/5472558.html
1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ
1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ
Sputnik አፍሪካ
1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 531 ወንዶች፣ 144 ሴቶች እና 26 ሆፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 32 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች... 05.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-05T17:09+0300
2026-10-05T17:09+0300
2026-10-05T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5472405_0:36:906:546_1920x0_80_0_0_8a8d69931149bbaacf0347a7e0bc0637.jpg
1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 531 ወንዶች፣ 144 ሴቶች እና 26 ሆፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 32 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። መስከረም 5፣ 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ እስካሁን ከ105 ሺህ 500 በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ተመልሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5472405_65:0:841:582_1920x0_80_0_0_a1bbcbc255f661a163a76e5c189af76b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ
17:09 05.10.2026 (የተሻሻለ: 17:14 05.10.2026) 1 ሺህ 701 ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ
በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 531 ወንዶች፣ 144 ሴቶች እና 26 ሆፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 32 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
መስከረም 5፣ 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ እስካሁን ከ105 ሺህ 500 በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ተመልሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X