አህመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

© telegram sputnik_ethiopiaአህመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ
አህመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.10.2026
ሰብስክራይብ

አህመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

  

የገንዘብ ሚኒስቴርን ሲመሩ የቆዩት አቶ አህመድ ሽዴ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ለ5 ዓመት እንዲመሩ በአዲሱ የመንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሹመዋል።

 

ከዚህ ቀደም ያገለገሉባቸው የሥልጣን ቦታዎች፦

 

▪ የመንግሥት ግንኙነት ጉዳዮች ሚኒስትር፣

▪ የትራንስፖርት ሚኒስትር፣

▪ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ።

 

የምክር ቤቱ አባላት በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0