8ኛው የአፍሪካ ሕብረት አጋማሽ ዓመት የቅንጅት ጉባኤ በግብፅ መካሄድ ጀመረ

ሰብስክራይብ

8ኛው የአፍሪካ ሕብረት አጋማሽ ዓመት የቅንጅት ጉባኤ በግብፅ መካሄድ ጀመረ

ይህ ታላቅ ሁነት በርካታ የሀገራት መሪዎችን እንዲሁም ከመላው አኅጉሪቱ የተወጣጡ ከፍተኛ የሀገራት እና የድርጅቶች ተወካዮችን በአንድ ላይ አሰባስቧል።

በስፍራው የሚገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ የዚህን ውሳኔ ሰጪ አካል ስራዎች እየተከታተለ ይገኛል።

በግብፅ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ መሪዎች መካከል የሚደረገው የምክክር ስብሰባም በኤል አላሜይን እየተካሄደ ይገኛል። ስብሰባው በጋራ ፍላጎቶች እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ አቋምን ለማስተባበር ያለመ ነው።

እነዚህ ስብሰባዎች ከአርብ እስከ እሁድ በኒው ኤል አላሜይን ከተማ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአላሜይን አፍሪካ ፎረም አካል ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0