https://amh.sputniknews.africa/20261004/5462717.html
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
Sputnik አፍሪካ
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ"ለምን ወደ ጦርነት እንገባለን? አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በሚደረግ ግጭት እራሷን ስታጠፋ፣ በለንደን እና በዋሽንግተን ያሉ ምሁራን ደግሞ ሁለቱን ተጫዋቾች... 04.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-04T13:35+0300
2026-10-04T13:35+0300
2026-10-04T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5462564_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e0dcda70051b3abe659d76b4fb439af8.jpg
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ"ለምን ወደ ጦርነት እንገባለን? አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በሚደረግ ግጭት እራሷን ስታጠፋ፣ በለንደን እና በዋሽንግተን ያሉ ምሁራን ደግሞ ሁለቱን ተጫዋቾች ከቼዝ ቦርዱ ላይ ሲያስወግዱ ለማየት ነው?" ሲሉ ስፔናዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሪፎዮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ተንታኙ እንዳሰመሩበት አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ወደ ጦርነት የመጎተት ግፊት ስለ እሴቶች ሳይሆን አሜሪካ ሁለቱን ተጫዋቾች ከዓለም አቀፉ የቼዝ ሰሌዳ በአንድ ጊዜ ለማስወገድ ስለምትፈልግ ነው።ሪፎዮ ሩሲያን፣ ቻይናን እና ኢራንን ለማጥፋት የሚጠሩትን የአሜሪካን የብሔራዊ ደህንነት እና የመከላከያ ስትራቴጂዎች ጠቅሰዋል። እቅዱም አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት (አውሮፓ እራሷንም ታጠፋለች)፣ ኢራንን ደምስሶ ምዕራብ እስያን እንደገና መቅረፅ፣ ከዚያም የእስያ-ፓሲፊክ ሀገራትን በቻይና ላይ ማነሳሳት ነው። "ሦስቱም ሲሸነፉ አሜሪካ ታሸንፋለች" ሲሉ ሪፎዮ ተናግረዋል።" አሜሪካ የፈለገችውን ማድረግ ወደምትችልበት እና ማንም ሊመክታት ወደማይችልበት ወደ ቀደመው የወርቃማው የ90ዎቹ ባለ አንድ-ዋልታ የበላይነት ዘመኗ መመለስ ትፈልጋለች።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
Sputnik አፍሪካ
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
2026-10-04T13:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5462564_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6f0b32dc0b5aff5aa9b5faf651e55efc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
13:35 04.10.2026 (የተሻሻለ: 13:44 04.10.2026) 'አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት፣ ሁለት ተጫዋቾችን ይቀንሳል' - ባለሙያው የአሜሪካን እቅድ አጋለጡ
"ለምን ወደ ጦርነት እንገባለን? አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በሚደረግ ግጭት እራሷን ስታጠፋ፣ በለንደን እና በዋሽንግተን ያሉ ምሁራን ደግሞ ሁለቱን ተጫዋቾች ከቼዝ ቦርዱ ላይ ሲያስወግዱ ለማየት ነው?" ሲሉ ስፔናዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሪፎዮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ተንታኙ እንዳሰመሩበት አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ወደ ጦርነት የመጎተት ግፊት ስለ እሴቶች ሳይሆን አሜሪካ ሁለቱን ተጫዋቾች ከዓለም አቀፉ የቼዝ ሰሌዳ በአንድ ጊዜ ለማስወገድ ስለምትፈልግ ነው።
ሪፎዮ ሩሲያን፣ ቻይናን እና ኢራንን ለማጥፋት የሚጠሩትን የአሜሪካን የብሔራዊ ደህንነት እና የመከላከያ ስትራቴጂዎች ጠቅሰዋል። እቅዱም አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ማጋጨት (አውሮፓ እራሷንም ታጠፋለች)፣ ኢራንን ደምስሶ ምዕራብ እስያን እንደገና መቅረፅ፣ ከዚያም የእስያ-ፓሲፊክ ሀገራትን በቻይና ላይ ማነሳሳት ነው።
"ሦስቱም ሲሸነፉ አሜሪካ ታሸንፋለች" ሲሉ ሪፎዮ ተናግረዋል።" አሜሪካ የፈለገችውን ማድረግ ወደምትችልበት እና ማንም ሊመክታት ወደማይችልበት ወደ ቀደመው የወርቃማው የ90ዎቹ ባለ አንድ-ዋልታ የበላይነት ዘመኗ መመለስ ትፈልጋለች።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X