https://amh.sputniknews.africa/20261004/5459745.html
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
Sputnik አፍሪካ
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው የስፔኑ የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሬፎዮ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፣ "ሩሲያን ልትወዷት ወይም ልትጠሏት ትችላላችሁ፤... 04.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-04T09:02+0300
2026-10-04T09:02+0300
2026-10-04T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5459592_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7305edc07b83d9cc3d5218ed46af7048.jpg
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው የስፔኑ የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሬፎዮ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፣ "ሩሲያን ልትወዷት ወይም ልትጠሏት ትችላላችሁ፤ ይህም ምንም ለውጥ አያመጣም። ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" ብለዋል። አክለውም፣ "በአውሮፓም ይሄው እውነታ እየገባው የመጣው ሕዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።በዚህም ምክንያት የአውሮፓ መንግሥታት፣ በተለይም ጀርመን፣ "ወደዚህ ጦርነት መግባት ግዴታችሁ ነው፤ ምክንያቱም ይህ ለጋራ እሴቶቻችን የሚደረግ ጦርነት ነው" ስትል አጥብቃ ትሞግታለች።ለዚህም የሬፎዮ ምላሽ፣ "ለመሆኑ ምን ዓይነት እሴቶች? የነዳጅ ዋጋ መናር? የምግብ ዋጋ ውድነት? ወይስ 'ምንም ሀብት አይኖርህም፤ ነገር ግን ደስተኛ ትሆናለህ' የሚለው እሴት?" የሚል ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
Sputnik አፍሪካ
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
2026-10-04T09:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5459592_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_10fcaee79b03f1373a316cf163c32d45.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
09:02 04.10.2026 (የተሻሻለ: 09:04 04.10.2026) "ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" - አውሮፓውያን ከሩሲያ ጋር ወደ ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ግፊት መቃወማቸው እያየለ ነው
የስፔኑ የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሬፎዮ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፣ "ሩሲያን ልትወዷት ወይም ልትጠሏት ትችላላችሁ፤ ይህም ምንም ለውጥ አያመጣም። ይህ የእኔ ጦርነት አይደለም" ብለዋል። አክለውም፣ "በአውሮፓም ይሄው እውነታ እየገባው የመጣው ሕዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
በዚህም ምክንያት የአውሮፓ መንግሥታት፣ በተለይም ጀርመን፣ "ወደዚህ ጦርነት መግባት ግዴታችሁ ነው፤ ምክንያቱም ይህ ለጋራ እሴቶቻችን የሚደረግ ጦርነት ነው" ስትል አጥብቃ ትሞግታለች።
ለዚህም የሬፎዮ ምላሽ፣ "ለመሆኑ ምን ዓይነት እሴቶች? የነዳጅ ዋጋ መናር? የምግብ ዋጋ ውድነት? ወይስ 'ምንም ሀብት አይኖርህም፤ ነገር ግን ደስተኛ ትሆናለህ' የሚለው እሴት?" የሚል ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X