https://amh.sputniknews.africa/20261004/5459291.html
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታየአፍሪካ ሀገራት በአኅጉሪቱ ውስጥ ለሚደረግ የንግድ ልውውጥ በየራሳቸው ሀገር ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን በፍጥነት መተግበር... 04.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-04T08:03+0300
2026-10-04T08:03+0300
2026-10-04T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5459138_0:13:1246:714_1920x0_80_0_0_e61ccbde0c915e22641994025912f4ae.jpg
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታየአፍሪካ ሀገራት በአኅጉሪቱ ውስጥ ለሚደረግ የንግድ ልውውጥ በየራሳቸው ሀገር ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን በፍጥነት መተግበር እንዳለባቸው የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሐሙድ አሊ ዩሱፍ በግብፅ አል አላሜይን በተካሄደው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ላይ አሳስበዋል፡፡ ሊቀመንበሩ ጠንካራ የአፍሪካ የክፍያ ሥርዓቶችን መገንባት፣ የድንበር ላይ አሰራሮችን ማቃለል እና የተሻለ የገበያ ዕድል መፍጠር እንደሚያስፈልግ ጥሪ አቅርበዋል። አኅጉሪቱ በሀገር ውስጥ ማምረት የምትችላቸውን በርካታ የምግብ ምርቶች፣ መድኃኒቶች እና የኢንዱስትሪ እቃዎችን አሁንም ከውጭ እንደምታስገባም አስታውሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
2026-10-04T08:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/04/5459138_139:0:1107:726_1920x0_80_0_0_f68976f4bdc68dca9fd8f555b552dad5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
08:03 04.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 04.10.2026) የአፍሪካ ሕብረት በሀገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ ብሔራዊ ገንዘቦች በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውሉ አበረታታ
የአፍሪካ ሀገራት በአኅጉሪቱ ውስጥ ለሚደረግ የንግድ ልውውጥ በየራሳቸው ሀገር ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን በፍጥነት መተግበር እንዳለባቸው የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሐሙድ አሊ ዩሱፍ በግብፅ አል አላሜይን በተካሄደው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ላይ አሳስበዋል፡፡
ሊቀመንበሩ ጠንካራ የአፍሪካ የክፍያ ሥርዓቶችን መገንባት፣ የድንበር ላይ አሰራሮችን ማቃለል እና የተሻለ የገበያ ዕድል መፍጠር እንደሚያስፈልግ ጥሪ አቅርበዋል።
አኅጉሪቱ በሀገር ውስጥ ማምረት የምትችላቸውን በርካታ የምግብ ምርቶች፣ መድኃኒቶች እና የኢንዱስትሪ እቃዎችን አሁንም ከውጭ እንደምታስገባም አስታውሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X