https://amh.sputniknews.africa/20261003/5457796.html
የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያሰባሰባቸውን የአጀንዳ ነጥቦች እና የውሳኔ ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት... 03.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-03T19:49+0300
2026-10-03T19:49+0300
2026-10-03T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5457873_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_0baf84251539d6d37d9ec00f10f8ca97.jpg
የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያሰባሰባቸውን የአጀንዳ ነጥቦች እና የውሳኔ ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት እንዲሁም ለክልል መንግሥታት በይፋ ማስረከቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የተከናወነው የሰነድ ርክክብ መርሃ ግብር ከተከታተሉ በኋላ ባስተላለፉት የማኅበራዊ ሚዲያ መልዕክት፣ ሂደቱ በሀገራዊ ምክክሩ ውስጥ ትልቅ እና ጉልህ ምዕራፍ የሚያስመዘግብ ነው ብለዋል፡፡ “የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች አካታች በሆነ ውይይት፣ በሰላማዊ ምክክር እና በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5457873_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_199ac34a5caa0a48326310e403ea5b65.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
19:49 03.10.2026 (የተሻሻለ: 20:04 03.10.2026) የሀገራዊ ምክክር ሰነዶች ርክክብ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያሰባሰባቸውን የአጀንዳ ነጥቦች እና የውሳኔ ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት እንዲሁም ለክልል መንግሥታት በይፋ ማስረከቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የተከናወነው የሰነድ ርክክብ መርሃ ግብር ከተከታተሉ በኋላ ባስተላለፉት የማኅበራዊ ሚዲያ መልዕክት፣ ሂደቱ በሀገራዊ ምክክሩ ውስጥ ትልቅ እና ጉልህ ምዕራፍ የሚያስመዘግብ ነው ብለዋል፡፡
“የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች አካታች በሆነ ውይይት፣ በሰላማዊ ምክክር እና በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

