ሞስኮ አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ለተረጋጋችና በማደግ ላይ ለምትገኝ ሊቢያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaሞስኮ አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ለተረጋጋችና በማደግ ላይ ለምትገኝ ሊቢያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሞስኮ አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ለተረጋጋችና በማደግ ላይ ለምትገኝ ሊቢያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.10.2026
ሰብስክራይብ

ሞስኮ አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ለተረጋጋችና በማደግ ላይ ለምትገኝ ሊቢያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  በሀገሪቱ የፖለቲካ መፍትሄ ፍለጋ ሂደት ላይ ተቀባይነትና ሕጋዊ ሥልጣን ያላቸው ሁሉም የሊቢያ ኃይሎችና ተቋማት ሊሳተፉ ይገባል ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር አሊሞቭ ከተመድ ዋና ፀሐፊ የሊቢያ ልዩ ተወካይ ሀና ቴቴ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በተመድ ተልዕኮ ፍኖተካርታ እንዲሁም ሀገር አቀፍ የፕሬዝዳንት እና የፓርላማ ምርጫዎችን ለማካሄድ ባሉት ተስፋዎች ላይም ውይይት ተደርጓል።

ሞስኮ በተመድ ማዕቀፍ ስር ለሚደረጉ የጋራ ጥረቶች አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ዲፕሎማቱ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0