https://amh.sputniknews.africa/20261003/5457031.html
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ "ይህ ለአፍሪካ ሀገራት ቢያንስ፣ አንድ ላይ ተሰባስበው ከሌሎች ከአፍሪካ ውጭ ካሉ የፓርላማ መሪዎች... 03.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-03T19:25+0300
2026-10-03T19:25+0300
2026-10-03T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5456878_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6f507692a274d9831941c12018aad485.jpg
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ "ይህ ለአፍሪካ ሀገራት ቢያንስ፣ አንድ ላይ ተሰባስበው ከሌሎች ከአፍሪካ ውጭ ካሉ የፓርላማ መሪዎች ጋር በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የሚያስችላቸውን አጀንዳ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚችሉ የሚያስቡበት በጣም ጥሩ ዕድል ነው" ሲሉ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኙ ማርቲን በርናርድ ኪኩሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ℹ የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት እ.ኤ.አ. በ1889 የተመሠረተና በአሁኑ ወቅት 183 የሀገር ውስጥ ፓርላማዎችን በአባልነት ያቀፈ ዓለም አቀፍ የሀገራት ፓርላማዎች ድርጅት ሲሆን፣ በፓርላማዎች ውይይትና ትብብር አማካኝነት ሰላምን፣ ዲሞክራሲን፣ ሰብአዊ መብቶችንና ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት ይሰራል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
2026-10-03T19:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5456878_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d1c8096b65ee602901d939918484a2d5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
19:25 03.10.2026 (የተሻሻለ: 19:34 03.10.2026) ታንዛኒያ 153ኛውን የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት ጉባኤ ማስተናገዷ "ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ዓለም ትልቅ ዕድል" ነው - የፖለቲካ ተንታኝ
"ይህ ለአፍሪካ ሀገራት ቢያንስ፣ አንድ ላይ ተሰባስበው ከሌሎች ከአፍሪካ ውጭ ካሉ የፓርላማ መሪዎች ጋር በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የሚያስችላቸውን አጀንዳ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚችሉ የሚያስቡበት በጣም ጥሩ ዕድል ነው" ሲሉ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኙ ማርቲን በርናርድ ኪኩሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ℹ የዓለም አቀፍ ፓርላማዎች ሕብረት እ.ኤ.አ. በ1889 የተመሠረተና በአሁኑ ወቅት 183 የሀገር ውስጥ ፓርላማዎችን በአባልነት ያቀፈ ዓለም አቀፍ የሀገራት ፓርላማዎች ድርጅት ሲሆን፣ በፓርላማዎች ውይይትና ትብብር አማካኝነት ሰላምን፣ ዲሞክራሲን፣ ሰብአዊ መብቶችንና ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት ይሰራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X