ኢሬቻ፦ በሆረ ፊንፊኔ የደመቀው አስደማሚ የባሕላዊ አልባሳት ጥበብ

ሰብስክራይብ

ኢሬቻ፦ በሆረ ፊንፊኔ የደመቀው አስደማሚ የባሕላዊ አልባሳት ጥበብ

 

በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት በተከበረው የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል፣ ከበዓሉ ባህላዊ እሴት ጎን ለጎን የተሳታፊዎች አለባበስ ለዐይን የሚማርክ ልዩ ኅብረ-ቀለም ፈጥሮ ውሏል።

 

በውብ ባሕላዊ ንድፎች፣ በደመቁ ጥልፎች እና የኦሮሞን ኅያው ሥልጣኔ በሚያንጸባርቁ የልብስ ዲዛይኖች ያጌጡት ታዳሚዎች በውብ ዜማዎቻቸው ታጅበው የአዲስ አበባን አየር በውበት ሞልተውታል።

 

የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረቦች ጥቂቶቹን በተንቀሳቃሽ ምስሎች አስቀርተዋል፡፡ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0