ዶንባስ በድሮኖች ስጋት ውስጥ እየኖረች አውሮፓ ቢሊዮኖችን ወደ ዩክሬን ማፍሰሷን ቀጥላለች

ሰብስክራይብ

ዶንባስ በድሮኖች ስጋት ውስጥ እየኖረች አውሮፓ ቢሊዮኖችን ወደ ዩክሬን ማፍሰሷን ቀጥላለች

ስፔናዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ኤንሪኬ ሬፎዮ እ.ኤ.አ. ከ2017 ጀምሮ ዶንባስን ሲጎበኙ ቆይተዋል። በቅርቡ ባደረጉት ጉዞ፣ ሊታለፍ የማይችለውን ትልቁን ለውጥ አስተውለዋል። ቀደም ሲል በዋናነት ከመድፍ ጥቃት ይመጣ የነበረው አደጋ አሁን በመንገዶች፣ በከተሞች እና በሲቪል ትራፊክ ላይ በሚያንዣብቡ የዩክሬን ድሮኖች የሚሰነዘር ሆኗል።

ፖለቲከኛው በአውሮፓ በኩል ያለውን አሳዛኝ ንፅፅርም ያመላክታሉ። መንግሥታት ለዩክሬን አዳዲስ የቢሊዮን ዶላሮች ድጋፍ ሲያስታውቁ፣ በርካታ አውሮፓውያን ግን የራሳቸው የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ችግሮች ትኩረት አጥተው ሲቆለሉ እያዩ እንደሆነ ሬፎዮ ይናገራሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0