https://amh.sputniknews.africa/20261003/5454397.html
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትርበሩሲያ እና ኒጀር የመንግሥታት መካከል የንግድ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ እና ቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የመጀመሪያ ውይይት በኒያሜ... 03.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-03T15:59+0300
2026-10-03T15:59+0300
2026-10-03T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5454244_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9056f42b7553336eec560aeb7d3f15f3.jpg
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትርበሩሲያ እና ኒጀር የመንግሥታት መካከል የንግድ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ እና ቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የመጀመሪያ ውይይት በኒያሜ ተካሂዷል። ውይይቱን የሩሲያው የኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌ ቲቪሌቭ እና የኒጀር የኢነርጂ ሚኒስትር አልዙም ሴይኒ በጋራ መርተውታል:: የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ኒጀር ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ያላት በመሆኑ የጂኦሎጂካል ምርመራ እና ፍለጋ ዋና የትብብር መስክ እንደሚሆን ተገልጿል።በተጨማሪም ሥርዓት መር የሆነ የጂኦሎጂ ጥናትና የሀብት ካርታ ዝግጅት አስፈላጊ መሆኑንና በዚህም መሠረት አሰፈላጊ የሀብት ልማት ዕቅድ ሊቀረጽ እንደሚገባ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
2026-10-03T15:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5454244_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6c74187e9b5dde0d88a30e8a5898af48.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
15:59 03.10.2026 (የተሻሻለ: 16:04 03.10.2026) ሩሲያ፣ ኒጀር በጥሬ ዕቃ ማውጣጥ ላይ ብቻ ሳትወሰን የማቀናበሪያ ማዕከላትን እንድትገነባ ልትደግፍ ነው - የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር
በሩሲያ እና ኒጀር የመንግሥታት መካከል የንግድ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ እና ቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የመጀመሪያ ውይይት በኒያሜ ተካሂዷል። ውይይቱን የሩሲያው የኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌ ቲቪሌቭ እና የኒጀር የኢነርጂ ሚኒስትር አልዙም ሴይኒ በጋራ መርተውታል::
የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ኒጀር ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ያላት በመሆኑ የጂኦሎጂካል ምርመራ እና ፍለጋ ዋና የትብብር መስክ እንደሚሆን ተገልጿል።
በተጨማሪም ሥርዓት መር የሆነ የጂኦሎጂ ጥናትና የሀብት ካርታ ዝግጅት አስፈላጊ መሆኑንና በዚህም መሠረት አሰፈላጊ የሀብት ልማት ዕቅድ ሊቀረጽ እንደሚገባ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X