https://amh.sputniknews.africa/20261003/5453380.html
የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያ
የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያቭላድሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ ያነሷቸው ነጥቦች ወደ ደቡባዊ ዓለም የሚደረገውን ግዙፍ የለውጥ ሂደት የሚያንፀባርቁ ሲሆን፣ ከእስያ ስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ ጋርም... 03.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-03T15:20+0300
2026-10-03T15:20+0300
2026-10-03T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5453227_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_333bd3d61b97bad9e5c0dfe3ea9cae62.jpg
የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያቭላድሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ ያነሷቸው ነጥቦች ወደ ደቡባዊ ዓለም የሚደረገውን ግዙፍ የለውጥ ሂደት የሚያንፀባርቁ ሲሆን፣ ከእስያ ስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ ጋርም በእጅጉ ይጣጣማሉ ሲሉ የቀድሞው የሩሲያ እና ቪዬትናም የነዳጅ አውጭ የጋራ ኩባንያ "ሩስቪዬትፔትሮ" ምክትል ኃላፊ ንጉየን አን ፉኦንግ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ሌላው ዋነኛ ርዕስ ዩክሬን ነበረች፦ "የፕሬዝዳንቱ የቫልዳይ ንግግር፣ ምዕራባውያን የሩሲያን ቀይ መስመሮች ችላ ማለታቸው እና ለዩክሬን የሚያደርጉትን ወታደራዊ ድጋፍ ማሳደጋቸው የማይመለስ የውጥረት ማባባስ ማስከተሉ ስለማይቀር የቀረበ ስትራቴጂካዊ ማስጠንቀቂያ ነው" ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።ሩሲያ የዩክሬኑን ግጭት እንደ አካባቢያዊ ግጭት ሳይሆን፣ ህልውናዋን የምታስከብርበት የሥልጣኔ ግጭት አድርጋ ትመለከተዋለች ሲሉ ንጉየን አን ፉኦንግ ሃሳባቸውን ደምድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5453227_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f063bf202341000356f26458fa5024fa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያ
15:20 03.10.2026 (የተሻሻለ: 15:24 03.10.2026) የፑቲን የቫልዳይ ንግግር ለወደፊቱ የዓለም መዋቅር ሰፊ ራዕይ ያመላክታል - ባለሙያ
ቭላድሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ ያነሷቸው ነጥቦች ወደ ደቡባዊ ዓለም የሚደረገውን ግዙፍ የለውጥ ሂደት የሚያንፀባርቁ ሲሆን፣ ከእስያ ስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ ጋርም በእጅጉ ይጣጣማሉ ሲሉ የቀድሞው የሩሲያ እና ቪዬትናም የነዳጅ አውጭ የጋራ ኩባንያ "ሩስቪዬትፔትሮ" ምክትል ኃላፊ ንጉየን አን ፉኦንግ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሌላው ዋነኛ ርዕስ ዩክሬን ነበረች፦
"የፕሬዝዳንቱ የቫልዳይ ንግግር፣ ምዕራባውያን የሩሲያን ቀይ መስመሮች ችላ ማለታቸው እና ለዩክሬን የሚያደርጉትን ወታደራዊ ድጋፍ ማሳደጋቸው የማይመለስ የውጥረት ማባባስ ማስከተሉ ስለማይቀር የቀረበ ስትራቴጂካዊ ማስጠንቀቂያ ነው" ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።
ሩሲያ የዩክሬኑን ግጭት እንደ አካባቢያዊ ግጭት ሳይሆን፣ ህልውናዋን የምታስከብርበት የሥልጣኔ ግጭት አድርጋ ትመለከተዋለች ሲሉ ንጉየን አን ፉኦንግ ሃሳባቸውን ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X