ሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ

© telegram sputnik_ethiopiaሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ
ሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.10.2026
ሰብስክራይብ

ሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ

በተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ተቋም (ዩኤን ውመን)፣ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በአጋር አካላት ትብብር የተገነባው ማዕከሉ ለወጣት ሴቶች በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፊ ዕድል ለመፍጠር ያስችላል ተብሏል፡፡

 

ማዕከሉ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶችና ጥቅሞች፦

 

▪ ወጣት ሴቶችን በኮዲንግ፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ በመረጃ ትንተና እና በክላውድ ኮምፒውቲንግ ዘርፎች ብቁ ያደርጋል።

 

▪ በ23 አዳዲስ ኮምፒውተሮች የተደራጀ ልዩ ቤተ-ሙከራ የተግባር ትምህርትና የምርምር ዕድል ያመቻቻል።

 

▪ ሙሉ የነጻ ዕድል (ስፖንሰርሺፕ) ለተደረገላቸው 500 ወጣት ሴቶች አሠልጥኖ ለሥራ ያዘጋጃል።

 

▪ በቴክኖሎጂው የሚጠቀሙ፣ የሚፈጥሩና የሚመሩ ባለሙያዎችን በማፍራት የሀገሪቱን ዲጂታል እድገት ያፋጥናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ሴቶችን በዲጂታል ፈጠራ የሚያበቃ የአፍሪካ ሴቶች የኮዲንግ ኢኒሼቲቭ ማዕከል በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0