https://amh.sputniknews.africa/20261003/5448340.html
"ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት
"ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት የሳኀል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት ለዚህ ህያው ማረጋገጫ ናቸው ሲሉ ናባሉም አብዱላዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ባለሙያው የሩሲያው ፕሬዝዳንት... 03.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-03T10:05+0300
2026-10-03T10:05+0300
2026-10-03T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5448187_0:77:1280:797_1920x0_80_0_0_edc991d76ad8b3ae2fada0a422e75d34.jpg
"ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት የሳኀል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት ለዚህ ህያው ማረጋገጫ ናቸው ሲሉ ናባሉም አብዱላዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ባለሙያው የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ ያደረጉትን ንግግር ጠቅሰው፣ ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር በብዝበዛ ሳይሆን በጋራ እድገት ላይ ተመስርታ እንደምትቀጥልና እንደምታሳድግ ፕሬዝዳንቱ ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል።"ይህን ራዕይ በበጎ ጎኑ እንቀበለዋለን፤ እንዲሁም ባለ ብዙ-ዋልታ መቀላቀል ለሚፈልጉ ሀገራት ሁሉ የብልጽግና ምንጭና የኢኮኖሚ እድገት እንዲሆን ይህ አመለካከት በብሪክስ መሠረታዊ መርሆዎች ውስጥ እንደሚካተት ተስፋ እናደርጋለን "ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ ፓን-አፍሪካን ማህበራትና እንቅስቃሴዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5448187_58:0:1223:874_1920x0_80_0_0_700da91801e53da8a1de46b0f6f5928e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት
10:05 03.10.2026 (የተሻሻለ: 10:14 03.10.2026) "ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር አጋርነትን ታጠናክራለች" - የቡርኪና ፋሶ አክቲቪስት
የሳኀል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት ለዚህ ህያው ማረጋገጫ ናቸው ሲሉ ናባሉም አብዱላዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ባለሙያው የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ ያደረጉትን ንግግር ጠቅሰው፣ ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር በብዝበዛ ሳይሆን በጋራ እድገት ላይ ተመስርታ እንደምትቀጥልና እንደምታሳድግ ፕሬዝዳንቱ ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል።
"ይህን ራዕይ በበጎ ጎኑ እንቀበለዋለን፤ እንዲሁም ባለ ብዙ-ዋልታ መቀላቀል ለሚፈልጉ ሀገራት ሁሉ የብልጽግና ምንጭና የኢኮኖሚ እድገት እንዲሆን ይህ አመለካከት በብሪክስ መሠረታዊ መርሆዎች ውስጥ እንደሚካተት ተስፋ እናደርጋለን "ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ ፓን-አፍሪካን ማህበራትና እንቅስቃሴዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X