በአፍሪካ ያለው የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ ወደ ጥቅም መለወጥ ይገባል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ ያለው የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ ወደ ጥቅም መለወጥ ይገባል - ባለሙያ

የማዕድን ሀብቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል ኢንዱስትሪ ማስፋት እና ዕሴት መጨመር ወሳኝ መሆኑን በአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንትና የብድር ደንበኞች መፍትሔ ኃላፊ ጀምስ ማበዌኬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እንደሚታወቀው፣ ጥሬ ዕቃ በመላክ እና ከፍተኛ እሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች መልሰን የምናስገባበት አሰራር ነው ያለን። ስለዚህ ኢንዱስትሪ ይህንን አካሄድ በመቀየር፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር  የኢንዱስትሪ መሠረት ያላቸውን ማዕድናት እንዴት ማስተዋወቅ እንደምንችል መንገድ እንድንቀይስ ያስችለናል" በማለት አብራርተዋል።

ባለሙያው በአዲስ አበባ ከተካሄደው 2ኛው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦችን በቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0